የቻይና ዘመን መለወጫ (ስፕሪንግ ፌስቲቫል)የበዓል ማስታወቅያ
2019-01-25 16:58

በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ የቆንስላ ክፍል እ.ኤ.ኣ ከ የካቲት 4, 2019 (ሰኞ) - 06, 2019 (እሮብ) ድረስ የቻይና ኣዲስ ኣመት(ዘመን መለወጫ)ክብረ-በኣልን ምክንያት በማድረግ ዝግ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ለትብብራቹ እናመሰግናለን።