ወደ ቻይና ለሚጓዙ ምክሮች
2019-04-19 15:30

1. ቻይና ለሚጓዙ መንገደኞች የቻይና ሕጎችን ማክበር አለባቸው።

2. ጫትን ጨምሮ ማንኛውንም አደንዛዥ ዕፅ መነገድ ማዘዋወር በቻይና ሕገወጥ; ፍፁም የተከለከለ እና በሕግ የሚያስቀጣ ወንጀል ነው።

3.እባክዎት ይጠንቀቁ ሌሎች ሰዎች እቃዎችን ወደ ቻይና  ይዘው እንዲገቡና እንዲወጡ ሲጠየቁ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያድርጉ. አደንዛዥ እጾችን ወይም ሌሎች ሕገ-ወጥ ነገሮችን ይዘው ከተገኙ የወንጀል ክስ ይቀርብልዎታል።